የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News Type : በተሻሻለው የግዢ ቁልፍ አፈፃፀም መለኪያ (KPPI) ሲስተም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ።

Features : በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ለሴክተር ተቋማት የግዢ ዳይሬክቶሬቶች፣ ለግዢ ባለሞያዎች፣ለግዢ ቡድን መሪዎች እና ለውስጥ ኦዲተሮች በተሻሻለው የግዢ ቁልፍ አፈፃፀም መለኪያ (KPPI) ሲስተም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።

News Details

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በተሻሻለው ቁልፍ የግዢ አፈፃፀም መለኪያ ሶፍትዌር /ኬፒአይ/ በመጠናቀቁ በዚህ ዙሪያ ከዚህ በፊት ወደስራ ለገቡ 30 ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የግዢ ዳይሬክቶሬቶች፣ ለግዢ ባለሞያዎች፣ለግዢ ቡድን መሪዎች እና ለውስጥ ኦዲተሮች ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በቀጣይ አንድ ወር ውስጥ እነዚሁ 30 ተቋማት በዚህ በተሻሻለው ሶፍትዌር ስራ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል።

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166