Short Description : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከፌደራል የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከመጡ የስራ ሀላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡
Short Description : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በዛሬው እለት ለወረዳዎች ፣ ለጤና ጣቢያዎች ፣ እና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለግዢ ባለሞያዎች ፣ ለውስጥ ኦዲተሮች እና ለግዢ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የቁልፍ ግዢ አፈፃፀም መለኪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።
Short Description : በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ለሴክተር ተቋማት የግዢ ዳይሬክቶሬቶች፣ ለግዢ ባለሞያዎች፣ለግዢ ቡድን መሪዎች እና ለውስጥ ኦዲተሮች በተሻሻለው የግዢ ቁልፍ አፈፃፀም መለኪያ (KPPI) ሲስተም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።