የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Vision/ራእይ

በአስተዳደሩ የመንግስት ገዢና ንብረት አስተዳደር አሰራሮች በህግ አግባብ የሚተዳደርበትና የሚፈጸምበትን ስርዓት የሚያሰፍን ተቋም ሆኖ ማየት፡፡

Mission/ተልእኮ

የኤ ጀንሲው ተልዕኮ ግልጽና ቀልጣፋ ፍትሃዊና ተጠያቂነት የሰፈነበት የግዢና ንብረት አስተዳደር ስርዓትን በመዘርጋት፣ የማስፈጸም አቅም በማሳደግ፣ ክትትልና ግምገማ በማጠናከር ደንበኞችን መሰረት ያደረገ የአቤቱታ ማጣራት አሰራር በመፍጠር ቀልጣፋ ፍትሀዊና ውጤታማ በሆነ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም በማረጋገጥ የተቋሙን ተግባርና ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ ማስቻል፡፡

Values/እሴቶች

1. የኤጀንሲውን ራዕይ የጋራ በማድረግ ስትራቴጂውን በየደረጃው የሚገኙ ፈፃሚዎች የዕለት ተዕለት ተግባር ለማድረግ፣ 2. ስትራቴጂ ተኮር የሆነ ባህል ለመገንባትና እያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የመጨረሻውን ተቋማዊ ውጤት እያሰበ እንዲሰራ ለማድረግ፣ 3. ማበረታቻና ሽልማትን ከስትራቴጂካዊ ውጤት ጋር ለማያያዝና ሠራተኞች ውጤት ባመጣ ምን አገኛለሁ በማለት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት፡፡

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166