የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News Type : በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን የቁልፍ ግዢ አፈፃፀም መለኪያን /web based KPPI system/ በሁሉም የአስተዳደሩ ተቋማት ለማዳረስ የጀመረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ቀጥሏል።

Features : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በዛሬው እለት ለወረዳዎች ፣ ለጤና ጣቢያዎች ፣ እና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለግዢ ባለሞያዎች ፣ ለውስጥ ኦዲተሮች እና ለግዢ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የቁልፍ ግዢ አፈፃፀም መለኪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።

News Details

የግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የweb based KPPI system ስራ አስተባባሪ አቶ ብዙነህ ሰሙ እና ሶፍትዌሩን ያለሙት የኢንፎኔት ሲስተም ኢንጅነሪንግ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ ተዘራ በቀለ የቁልፍ ግዢ አፈፃፀም መለኪያ//web based KPPI system / ላይ ስልጠና ሰጥተዋል። በሴና አብዲሳ ግንቦት 1/2017 ዓ.ም

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166