የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News Type : በድሬደዋ አስተዳደር  በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ  ዙርያ የውይይት መድረክ ተካሄደ

Features : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ የስልጠናና የውይይት መድረክ ከ56 ተቋማት የፋይናንስ ግዥና  የንብረት ዳይሬክተሮች ጋር በዛሬው እለት አካሄዷል።

News Details

በድሬደዋ አስተዳደር  በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ  ዙርያ የውይይት መድረክ ተካሄደ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ የስልጠናና የውይይት መድረክ ከ56 ተቋማት የፋይናንስ ግዥና  የንብረት ዳይሬክተሮች ጋር በዛሬው እለት አካሄዷል። በግዢና ንብረት ባለስልጣን የግዢና ንብረት አስተባባሪ አቶ ጥበበ እሸቱ እንዲሻሻል በቀረበው  የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ዙሪያ  የተዘጋጀውን ሰነድ በማቅረብ  ከኤልክተሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርአት/e-GP/ ስራ አስተባባሪ አቶ ብዙነህ ሰሙ ጋር የውይይት መድረኩን መርተዋል።

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166