News Type : በድሬደዋ አስተዳደር በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ዙርያ እየተካሄደ ያለው የውይይት መድረክ ቀጥሏል
Features : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ ከ56 ተቋማት የግዢ ቡድን መሪ እና ባለሞያዎች ጋር የስልጠናና የውይይት መድረክ አካሄዷል።
በድሬደዋ አስተዳደር በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ዙርያ እየተካሄደ ያለው የውይይት መድረክ ቀጥሏል በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ ከ56 ተቋማት የግዢ ቡድን መሪ እና ባለሞያዎች ጋር የስልጠናና የውይይት መድረክ አካሄዷል። በግዢና ንብረት ባለስልጣን የግዢና ንብረት አስተባባሪ አቶ ጥበበ እሸቱ እንዲሻሻል በቀረበው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ዙሪያ የተዘጋጀውን ሰነድ አቅርበው ለተሳታፊዎች ማብራርያ በመስጠት የውይይት መድረኩን መርተዋል።
By logging in you agree to our Terms and Conditions and Privacy Policy