የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News Type : በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ

Features : በገ/ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጲያ ስታትስቲክስ ሰርቪስ (ESS) እና ከ UNFPA በተደረገለት የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የሙያዊ ድጋፍ የድሬዳዋ

News Details

በገ/ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጲያ ስታትስቲክስ ሰርቪስ (ESS) እና ከ UNFPA በተደረገለት የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የሙያዊ ድጋፍ የድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት (Integrated Management Information System) /IMIS/ Dire IMIS ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን በዚህም ከኢትዮጲያ ስታትስቲክስ ሰርቪስ (ESS) ድህረ ገጽ/ Web Site/ በማገናኘት /Link/ በማድረግ እንደ አንድ ፖርታል በመፍጠር የድሬዳዋ መረጃ በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽ ተደርጓል፡፡ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ሲስተሙን አገልግሎት ላይ በማዋል ቀጣይነቱን በማረጋገጥ ሲስተሙን ማስቀጠል የሚያስችል የግንዛቤ ማዳበሪያ እና በተግባር የማስተዋወቅ ስልጠና የኢትዮጲያ ስታትስቲክስ ሰርቪስ (ESS) ከ UNFPA ጋር በመተባበር ሲስተሙን ሊጠቀሙ የሚችሉና መረጃው በከፍተኛ ሁኔታ ሊጠቅማቸው የሚችሉ የሴክተር መ/ቤቶች የእቅድና የመረጃ ባለሙያዎችን ያሳተፈ ስልጠና ከ UNFPA በመጡ ከፍተኛ ኃላፊና አሰልጣኝ በሐረር ከተማ ተካሂዷል፡፡

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166