News Type : በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ
Features : በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ
በድሬዳዋ አስተዳደር IMIS ተግባሪ ቴክኒካል ቡድን ቀጣይ ፎረም ምስረታ ፣ዌብሳይት ማልማትና እንዲሁም ከሰርቨር መሰረተ-ልማት ምችችት ጋር በተያያዘ ውይይት ተኳሄደ። በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ እና የተቀላጠፈ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን የድሬዳዋ አስተዳደር ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ከUNFPA ጋር በመተባበር እየተሰራ ይገኛል።
By logging in you agree to our Terms and Conditions and Privacy Policy