Description : የድሬደዋ አስተዳደር የተካሄደ የሰላም ኮንፈረንስ የምስል መረጃ
Short Description : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ ከ56 ተቋማት የግዢ ቡድን መሪ እና ባለሞያዎች ጋር የስልጠናና የውይይት መድረክ አካሄዷል።
Short Description : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ የስልጠናና የውይይት መድረክ ከ56 ተቋማት የፋይናንስ ግዥና የንብረት ዳይሬክተሮች ጋር በዛሬው እለት አካሄዷል።
Short Description : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከፌደራል የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከመጡ የስራ ሀላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡