Short Description : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከፌደራል የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን ከመጡ የስራ ሀላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡
Short Description : የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በዛሬው እለት ለወረዳዎች ፣ ለጤና ጣቢያዎች ፣ እና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለግዢ ባለሞያዎች ፣ ለውስጥ ኦዲተሮች እና ለግዢ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የቁልፍ ግዢ አፈፃፀም መለኪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።
Short Description : በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ለሴክተር ተቋማት የግዢ ዳይሬክቶሬቶች፣ ለግዢ ባለሞያዎች፣ለግዢ ቡድን መሪዎች እና ለውስጥ ኦዲተሮች በተሻሻለው የግዢ ቁልፍ አፈፃፀም መለኪያ (KPPI) ሲስተም ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።
Short Description : በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ
Short Description : በገ/ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጲያ ስታትስቲክስ ሰርቪስ (ESS) እና ከ UNFPA በተደረገለት የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የሙያዊ ድጋፍ የድሬዳዋ
Short Description : የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እንዲቻል አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ተገለፀ።
Short Description : የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ ስርዓት ተግባዊ እንዲሆን
Short Description : የIMIS ተግባሪ ኮሚቴ መላው ሀገሪቱ የተወጣጡ ባለሙያዎች እና አመራሮች
Short Description : የተሸከርካሪ አስተዳደር ስርዓቱን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Short Description : የድሬዳዋ አስተዳደር የ2015 ዓ.ም 9 ወራት የፕሮጀክቶችና መደበኛ ስራዎች ዕቅድ አፈፃፀምን ለመገምገም ያለመ የመስክ ምልከታ ቀጥሏል